የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች

1. ልደታ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- ልደታ ክፍለከተማ ወረዳ 4 ልደታ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ከሕንጻ ኮሌጅ ጎን፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ግቢ ውስጥ

ስልክ ቁጥር፡- +251-118-69-40-55

2. አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አማኑኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፡፡

ስልክ ቁጥር፡-

3.አቃቂ ቃሊቲ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ከ09 ስታዲም ፊት ለፊት ሕብረት ኢንሹራንስ የሚገኝበት ሕንጻ ላይ

ስልክ ቁጥር፡- +251-114-39-09-09

4. አራዳ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ከጊዮርጊስ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሶራ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- +251-111-26-42-55 (የፍትሃ ብሔር ችሎት)

5. ቦሌ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰሚት ሳፋሪ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- +251-667-99-56

6. ድሬዳዋ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 3

ስልክ ቁጥር፡- +251-251-13-10-97

7. ቂርቆስ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ቄራ የታክሲ መውረጃ አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- +251-118-69-37-04

8. ኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ከጦር ኃይሎች ወደቶታል በሚወስደው መንገድ ከአደባባይ ትንሽ ዝቅ ብሎ ከሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- +251-112-80-10-27

9.መናገሻ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-  ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አራት ኪሎ አርበኞች ሕንጻ ላይ

ስልክ ቁጥር፡- +251-114-34-09-09

10.ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡-ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 2 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከጀርመን አደባባይ ወደጀሞ /አየርጤና/ በሚወስደው መንገድ ትንሽ ከፍ ብሎ ወደቀኝ መታጠፍ

ስልክ ቁጥር፡- +251-114-16-72-34 

11. የካ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ሾላ ገበያ ጫፍ ላይ

ስልክ ቁጥር፡- +251-116-68-65-93

12. የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋና መስሪያ ቤት

የሚገኝበት ቦታ፡-

ስልክ ቁጥር፡-