የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች

1. ልደታ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፦ ከልደታ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ወይም ከሕንጻ ኮሌጅ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፦ +251-112-76-75-28

2. ቦሌ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፦ በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰሚት ሳፋሪ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፦ +251-118-69-72-05

3. ልደታ ፍትሃብሔር ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፦ ልደታ ከዳርማር ፊት ለፊት ከኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጎን/ ከዳሽን ባንክ ጀርባ

ስልክ ቁጥር፦

4. ቃሊቲ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፦ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከመነኃሪያው ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፦ +251-114-71-76-07

5. ድሬዳዋ ምድብ ችሎት

የሚገኝበት ቦታ፦ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

ስልክ ቁጥር፦+251-251-11-00-73