የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስልጣን እና አወቃቀር

በኢትዮጵያ በ1987 ዓ.ም በፀደቀው ህገ-መንግስት መሰረት የመንግስት አደረጃጀት በሁለት የተከፈለ ሲሆን የፌደራል መንግስት የበላይ የመንግስት አስፈፃሚ አካል እና የክልል መንግስት ደግሞ በክልል ላይ የበላይነት ያለዉ አስፈፃሚ አካል በመሆን የተዋቀረ ነዉ፡፡