ከ29/08/1988 ዓ.ም እስከ 29/06/1992 ዓ.ም የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል፡፡
ከ30/06/1992 ዓ.ም እስከ 17/10/2008 ዓ.ም የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል፡፡
ከ18/10/2008 ዓ.ም እስከ 5/10/2011 ዓ.ም የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል፡፡