ቤት መፃህፍት

በዚህ ገጽ የፍርድ ቤቱ ወርሃዊ፣ የሩብ አመት፣ የግማሽ አመት እና አመታዊ እቅዶች፣ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶች እንዲሁም ዳኞች  የተሳተፉባቸዉ ትምህርታዊ ጉባኤዎች ላይ የቀረቡ ፅሁፎች  ይገኙበታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጡ ህጎች፣ የፍርድ ቤቱ የህትመት ውጤቶች (መፅሄቶች፣ ዜና መጽሄት፣ ብሮሸሮች፣ ፎቶዎች፣ ተንቀሳቃሽ ምስሎችና የመሳሰሉት) የሚገኙበት ገጽ ነዉ፡፡ በተመሳሳይ  የሰበር ሰሚ ውሳኔዎች  ይገኙበታል፡፡