በፌደራል መንግስት በ2014 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

5-2014 በሀገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

1274-2014 የመንገድ ትራንስፖርት አዋጅ

1263-2014 የአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግበራት መወሰኛ አዋጅ

1265-2014 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

1266-2022 የፌደራል መንግሥት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ አዋጅ 

1267-2014 የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ

1268-2014 የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ

1269-2014 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመው የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት ማጽደቂያ

1270-2014 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመው የወታደራዊ ፋይናንስ ትብብር ስምምነት... 

1271-2014 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመው የፋይናንስ ድጋፍ ማስፈጸሚያ ፕሮቶኮል...

1272-2014 ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት...

በፌደራል መንግስት በ2013 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

1229_2013 የኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ

1231_2013 በኢፌዲሪ የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ

1233_2013 የፌደራል የዳኝነት አስተዳደር አዋጅ

1234_2013 የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ

1235_2013 የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ  1162_2019ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

1236_2013 የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

1237_2013 የግልግል ዳኝነት እና የዕርቅ አሠራር ሥርዓት አዋጅ

1238_2013 የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ

1239_2013 በኢፌዲሪ መንግስት እና በደቡብ አፍሪካ መንግሥት መካከል የዱፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተፈረመውን...

1240_2013 ለልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለምአቀፉ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት...

1241_2013 ለሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለምዐቀፉ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት...

1242_2013 በኢትዮጵያ መንግስትና በዳንስኬ ባንክ ኤ.ስ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

1243_2013 የኢፌዲሪ የንግድ ሕግ

1244_2013 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ማጽደቂያ...

1245_2013 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

1246_2013 የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ማሻሻያ አዋጅ

1247_2013 የፌደራል መንግስት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ አዋጅ

1250_2013የፌደራል ድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ

1251_2013 የውጭ ኦዲት ድግግሞሽን ለማስቀረት የወጣ የነጠላ ኦዲት አዋጅ

በፌደራል መንግስት በ2012 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

3_2012 የኮቪድ-፲፱ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

1163_2012 የመድን ሥራ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

1164_2012 የአነስተኛ ፋይናንስ ሥራ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

1165_2012 በኢፌዴሪ መንግስት እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለማግኘት

1166_2012 በኢፌዴሪ መንግስት እና በኮሪያ ኢምፖርት-ኤክስፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ

1167_2012 ለዲላ-ቡሬ-ሃሮ ዋጬ መንገድ ሥራ ኘሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ

1168_2012 ለዲላ-ቡሬ-ሃሮ ዋጬ መንገድ ሥራ ኘሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ

1170_2012 ለከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት እና ለገጠር ግብርና ልማት ኘሮጀክት የሚውል ብድር በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው...

1171_2012 ለሁለተኛው አገር አቀፍ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽንና ሀይጂን የአንድ ቋት አካውንት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአለም አቀፉ...

1172_2012 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ

1173_2012  የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ

1174_2012 የፌደራል ማረሚያ ቤት አዋጅ

1175_2012 በኢፌዲሪ እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተፈረመው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ በይነ መንግስታዊ...

1176_2012 የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ

1177_2012 የጦር መሳሪያ አስተዲዯርና ቁጥጥር

1178-2012 በሰው የመንገድና ሰውን በሕገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ

1179_2012 የሲቪል አቪዬሽን ማሻሻያ አዋጅ

1180_2012 የኢንቨስትመንት አዋጅ

1181_2012 ዓይነሥውራን፣ የንባብ የእይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሁፍ ህትመት ሥራዎች...

1182_2012 በአፍሪካ ህዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋዊያን ኘሮቶኮል ስምምነት ማጽደቂያ

1183_2012 የፌደራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ

1184_2012 በውጭ አገራት ለተሰጡ የግልግል ዳኝነት ውሳንዎች እውቅና የመስጠት እና የመፈጸም ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

 

በፌደራል መንግስት በ2011 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

2-2011 ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ከአደጋ ለመከላከል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

1090_2011 የአደገኛ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ቁጥጥር

1097_2011 በኢፌዲሪ የፌደራል አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር

1098_2011 ለተወዳሪነት እና ስራ ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል የተጨማሪ የብድር ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት...

1099_2011 ለልማት_ፖሊሲ_ፋይናንስ_ማስፈጸምያ_የሚውል_ብድር_ከዓለም_አቀፍ_የልማት_ማህበር_ለማግኘት_የተፈረመው_የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር

1100_2011 የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር

1101_2011 የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር

1102-2011 የእርቀ-ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

1105_2011 በኢፌዲሪ መንግስት እና በሞሮኮ ንጉሳዊ መንግሥት መካከል የተፈረመው የአየር አገልግሎት

1109_2011 በኢፌዲሪ መንግስት እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በግብርና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገውን ስምምነት ማጽደቂያ

1110-2011 የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ቁጥር

1113_2011 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች

1114_2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ_ቤት ማቋቋሚያ

1115_2011 የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም

1116_2011 በኢፌዲሪ መንግስት እና በአልጀሪያ

1117_2011 በኢፌዲሪ መንግስት እና በአልጀሪያ ህዝባዊ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ  መንግሥት መካከል የተደረገውን የሁለትዮች የንግድ  ስምምነት

1124-2011 የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር

1133-2011 የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር

1157-2011 የተጨማሪ እሴት ታክስ /ማሻሻያ/ አዋጅ

1163-2011 የመድን ስራ /ማሻሻያ/ አዋጅ

1164-2011 የአነስተኛ ፋይናንስ ስራ /ማሻሻያ/ አዋጅ

 

በፌደራል መንግስት በ2010 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

1052-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል መደበኛ የባቡር ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

1053-2010 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በቼክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

1055-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገዉን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

1056-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በዛምቢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኢኮኖሚ፣ በሳይንስና ቴክኒክ ዘርፍ ለመተባበር የተደረገውን ስምምነት ለማፀደቅ የወጣ አዋጅ

1057-2010 በኢፌዲሪ መንግስትና በኬኒያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በሞያሌ ድንበር ጣቢያ የጋራ ቁጥጥር፣ሥነ ሥርዓት፣ አገልግሎቶችና አስተዳደር...

1058-2010 በኢፌዲሪ መንግሥትና በቬንዝዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ

1059_2009 በኢፌዲሪ መንግሥትና በጋና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም ዘርፍ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ

1060-2010 በኢፌዲሪ መንግስትና በኮትዲቯር ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ

1061-2010 የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ አገራት ቲንክ ታንክ መመስረቻ ባለብዙ ወገን ስምምነት ማፅደቂያ

1062-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በአርጀንቲና ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገ የጠቅላላ/ቴክኒክ/ትብብር ስምምነት ማፀደቂያ አዋጅ

1063-2010 የማሪታም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

1064-2010 የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ

1065-2010 የደን ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም አዋጅ

1066-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በአለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተዯረገውን የብድር ስምምነት ለማፅዯቅ የወጣ አዋጅ

1067-2010 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀሌ ማኅበርን እንዯገና ሇማቋቋም የወጣ ቻርተር አዋጅ

1069-2010 በኢፌዲሪ መንግስት እና በፈረንሳይ የልማት ድርጅት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

1070-2010 የተሻሻለውን የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

1071-2010 የፌደራል የፍትህና የሕግ ምርምር እና ሥልጠና ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

1072-2010 

በፌደራል መንግስት በ2009 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

1-2009 የሕዝብን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

987-2009 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት  ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...

988-2009 በኢፌዲሪ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...

989_2009 ለሀሙሲት - እስቴ የመንገድ ፕሮጀክት ማሰፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት...

990-2009 በኢፌዲሪ መንግስትና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተደረገውን የተጨማሪ ብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ...

991_2009 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

992_2009 የ፪ሺ፱  በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ

993_2009 የፓሪስ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

994_2009 የመንግሥት ዕዳ ሰነድ አዋጅ

995_2009 የኢትዮጵያ ወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

996_2009 ለጅማ-ጭዳ እና ለሶዶ-ሳውላ የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ

997_2009 ለሀሙሲት-እስቴ የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ

998_2009 ለመቀሌ-ዳሎል እና ሠመራ-አፍዴራ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ

999_2009 ለሁለተኛው አሳታፊ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ

1000-2009 በኢፌዲሪ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...

1002_2009 ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ፩፣ የቪ.አይ.ፒ ተርሚናል እና ተዛማጅ ሥራዎች ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ

1003_2009 ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች...

1004_2009 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ለማደስ የወጣ አዋጅ

1005_2009 የግሎባል ፈንድ፤ ኤድስን፣ ሳንባ ነቀርሳን እና ወባን ለመዋጋት የልዩ መብቶች እና ከለላዎች

1026_2009 በኢፌዲሪ መንግስት እና በዓለምዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

1027_2009 በኢትዮጵያ እና በቻይና መንግሥት መካከል የተደረገው በፍትሐብሔር እና ንግድ ጉዳዮች ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ

1028_2009 ለብሔራዊ የጥራት ማረጋገጫ

በፌደራል መንግስት በ2008 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

916-2008 የኢፌዲሪ አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንናተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ

917-2008 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማኀበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

918-2008 ለፍትሃዊ መሰረታዊ አገልግሎት ለጋራ ዕድገትና ተጠቃሚነት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት...

920-2008 በኢፌዲሪ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

921-2008 2008 በጀት አመት የፌደራል መንግስት ተጨማሪ በጀት አዋጅ 

922-2008 የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ

923-2008 የኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት የወጣ አዋጅ

924-2008 በኢፌዴሪ መንግስት እና በሌሴቶ ንጉሳዊ መንግስት መካከል የተደረገው የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

925-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እና uሲሸልስ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የዲýሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርቶች ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት

926-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እና uቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የዲýሎማቲክ፣ ልዩ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርቶች ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ...

927-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የዲፕሎማቲክ ፓስፖርቶች ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት ለማፀደቅ...

928-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እና በሴኔጋል ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመውን የወዳ

929-2008 በኢፌዲሪ መንግስትና በሴኔጋል ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የኢትዮ- ሴኔጋል የጋራ ትብብር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ለማፀደቅ የወጣ አዋጅ

930-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እናበቶጎ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

931-2008 በኢፌዲሪ መንግስት እና በኡራጋይ ኦሬንታል ሪፐብሊክ መ

በፌደራል መንግስት በ2007 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

864-2007 በኢፌዲሪ እና በብራዚል ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት  ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

865-2007 በኢፌዴሪ እና በስፔን መንግስት መካከል የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ፣

866-2007 በኢፌዴሪ እና በብራዚል ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የትምህርት ዘርፍ ትብብር  ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ፣

867-2007 በአለም አቀፍ የካፒታል ገበያ የሚሸጡ 867-2005 የመንግስት ዕዳ ሰነዶች የወጣ አዋጅ

868-2007 በኢፌዴሪ መንግስት እና በኳታር መንግስት መካከል የተደረገውን የትብብር የጋራ ኮሚቴ ማቋቋሚያ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

869-2007 በኢፌዴሪ መንግስት እና በማላዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የኢኮኖሚ፣ የንግድ፣ የባህል እና የቴክኒክ ትብብር  ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ...

870-2007 በኢፌዴሪ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

871-2007 በኢፌዴሪ መንግስትና በብራዚል ፌዴሬቲቭ መንግስት መካከል ዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርቶችን ለያዙ ሰዎች ቪዛ ለማስቀረት የተደረገውን የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

872-2007 የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

873-2007 በኢፌዴሪ እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መካከል በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዙሪያ ለመተባበር የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

874-2007 በኢፌዴሪ እና በሱዳን ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትህ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

895-2007 በኢፌዴሪ  ስለመደበኛ ስራዎች ተጨማሪ በጀት የወጣ አዋጅ

898-2007 በኢፌዴሪ መንግስት እና በኮንጎ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

901-2007 በኢፌዴሪ እና በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

902-2007 የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

906-2007 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

909-2007 ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ

በፌደራል መንግስት በ2006 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

808-2006 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

809-2006 የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ

810-2006 የኢነርጂ አዋጅ

811-2006 የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች የዲመሬጅ ክፍያን ለመወሰን የወጣ  አዋጅ

812-2006 በኢፌዲሪ እና በቻይና ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ መካከል ለአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት...

813-2006 የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ  አዋጅ

814-2006 የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት አዋጅ

815-2006 በኢፌዲሪ እና በሴኔጋል መንግስት መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

816-2006 የማዕድን ስራዎች አዋጅ

817-2006 የአፍሪካ ወጣቶች ቻርተር ማጽደቂያ   አዋጅ

818-2006 የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ

819-2006 የቁም እንስሳት ግብይት  አዋጅ

820-2006 የአየር ትራንስፖርት የሚገዛባቸውን ደንቦች ለማዋሃድ የወጣውን ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

821-2006 የአፍሪካ ሕብረት ወረራ ያለመፈጸምና የጋራ መከላከያ ስምምነትን ማጽደቂያ አዋጅ

822-2006 የዓለም ጤና ድርጅት የትምባሆ ቁጥጥር ፍሬም ወርክ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

823-2006 በኢፌዲሪ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ምዕራፍ አጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር...

824-2006 በኢፌዲሪ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ምዕራፍ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮጀክት  ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት...

825-2006 የሕጻናት ሽያጭን፣ የሕጻናት የወሲብ ንግድና የህጻናትን የወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞችን ለመከላከል የወጣውን የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን ተጨማሪ ፕሮቶኮል...

826-2006 ሕጻናትን በጦርነት ማሳተፍን በሚመለከት የወጣውን የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን ተጨማሪ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

827-2006 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት  ማጽደቂያ አዋጅ

828-2006 በኢ.ፌ.ዲ.ሪና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ  አዋጅ

829-2006 በኢፌዴ.ሪ እና በኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማፅደቂያ  አዋጅ

በፌደራል መንግስት በ2005 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

770-2005 በኢፌዲሪ መንግስት እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካካል ለደሴ ኩታበር-ተንታ መገንጠያ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል...

771-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለመሰረታዊ አገልግሎት ማስፋፊያ ምዕራፍ ሦስት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...

772-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ለመሰረታዊ አገልግሎቶች ማስፋፊያ ድጋፍ ምዕራፍ ሦስት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...

773-2005 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚደረገውን ማጭበርበር ለመከላከል  በኢፌዴሪ  እና በሲሸልስ...

775-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአቡዳቢ የልማት ፈንድ  መካከል ለጌዶ -ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...

776-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት  መካከል ለጌዶ -ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...

777-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በሳውዲ ልማት ፈንድ መካከል ለጌዶ - ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...

778-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል 4ኛውን የመንገድ ዘርፍ ልማት ለሚደረገው የትራንስፖርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል...

780-2005 በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር  የወጣ አዋጅ፣

781-2005 የመለስ ፋውንዴሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ፣

782-2005 ስለዕጽዋት ዘር የወጣ አዋጅ፣

785-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና  በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ለኢትዮ- ኬንያ ከፍተኛ   የኤሌትሪክ ሃይል ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት...

786-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በሳውዲ ልማት ፈንድ መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ  የሚውል የብድር...

787-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ...

788-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ... 

በፌደራል መንግስት በ2004 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

720-2004 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

721-2004 የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ

722-2004 በዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

723-2004 የኢፌዲሪ አስፈጻሚ አካላትንሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

724-2004 በኢፌዲሪ እና በቻይና የኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

725-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

726-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

727-2004 የዓለም ዐቀፍ የታዳሽ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተዳደሪያ ደንብን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

728-2004 ስለእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ

739-2004 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

740-2004 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

742-2004 የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ሕግ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

743-2004 የተሻሻለውን የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

744-2004 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በቻይና ሕዝባዊት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

745-2004 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

746-2004 የመድን ሥራን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ

747-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና በሱዳን ሪፐብሊክ..

748-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና በህንድ...

750-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና ...

በፌደራል መንግስት በ2003 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

691-2003 የኢፌዲሪ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ

692-2003 ስፖርት ኮሚሽንግ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

693-2003 የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

694-2003 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

695-2003 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

696-2003 በኢፌዲሪ እና በቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

697-2003 በኢፌዲሪ እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

698-2003 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

699-2003 ስለወንጀል ምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ የወጣ አዋጅ

700-2003 በኢፌዲሪ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

701-2003 በኢፌዲሪ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

702-2003 በኢፌዲሪ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

703-2003 የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎችን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

704-2003 የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ

705-2003 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

706-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የፋይናንስ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

707-2004 የአፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ኮንስቲትዩሽንና ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

708-2004 የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ

709-2003 የሦስትዮሽ ምክክር ዓለም ዓቀፍ የሥራ ደረጃዎች ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

710-2003 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት...

በፌደራል መንግስት በ2002 ዓ.ም የወጡ አዋጆች

657-2002 በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ

658-2002 በኢፌዲሪ እና በቻይና ኤክስፖርት ኤምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

659-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

660-2002 ስለንብ ሀብት ልማትና ጥበቃ የወጣ አዋጅ

661-2002 ስለምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ

662-2002 የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ

663-2002 ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

664-2002 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የግብርና የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

665-2002 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

666-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

667-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

668-2002 ሀብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣ አዋጅ

669-2002 የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

670-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

671-2002 በኢፌዲሪ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

672-2002 የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ

673-2002 የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር አዋጅ

674-2002 ስለፀረ-ተባይ ምዝገባና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ

675-2002 የ2007 የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

676-2002 የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

677-2002 በኢፌዲሪ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገውን የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

123