የፍ/ቤቱ አገልግሎቶች

ባለጉዳዮች የዳኝነት አገልግሎትን ለማግኘት ወደ ፍርድ ቤቱ ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸዉ  ቅድመ ሁኔታዎችን በተመለከተ እንዲሁም የሬጅስትራር  ጽ/ቤት አገልግሎቶችን፣ አገልግሎት ፈላጊዎች ማሟላት የሚገባቸው ሰነዶች እና የሚከተሏቸውን መንገዶች የሚጠቁም መረጃን ይገልፃል፡፡ በተጨማሪ የተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት፣ የህግ ድጋፍ ክፍል፣ የሕጻናት ፍትህ ፕሮጄክት ጽ/ቤት፣ ፍርድ ቤት መር ማስማማት አገልግሎት እንዲሁም  የትርጉም አገልግሎት ለማግኘት በሚመጡበት ወቅት አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ግንዛቤ የሚሰጥ ገፅ ነው፡፡