አማርኛ
/
English
Login
Register
Search
Toggle navigation
ዋና ገጽ
ስለእኛ
ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴት
የፍርድ ቤቱ አወቃቀር እና ስልጣን
የክቡር ፕሬዝዳንት መልዕክቶች
ፕሬዝዳንቶች
ፕሬዝደንት
በስራ ላይ ያሉ ፕሬዝደንት
የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች
ም/ፕሬዝደንቶች
በስራ ላይ ያሉ ም/ፕሬዝደንቶች
የቀድሞ ም/ፕሬዝዳንቶች
የዳኞች ማህደር
ጽ/ቤቶች እና ዳይሬክቶሬቶች
ታሪክ
አገልግሎቶች
መሰረታዊ መረጃዎች
ወደ ፍርድ ቤት ሲመጡ
የችሎት ስራ ሥነሥርዓት እና ሂደቶች
በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ጥያቄዎች
መረጃዎች
የሬጂስትራር አገልግሎት
የተለያዩ የፍ/ቤት ፎርሞች
የፍርድ ቤት መር አስማሚነት
የህግ ድጋፍ
የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት
የተከላካይ ጠበቆች አገልግሎት
የጉዳዮች መከታተያ
ልደታ ምድብ ችሎት
አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት
አቃቂ ምድብ ችሎት
አራዳ ምድብ ችሎት
ቦሌ ምድብ ችሎት
ድሬዳዋ ምድብ ችሎት
ቂርቆስ ምድብ ችሎት
ኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት
መናገሻ ምድብ ችሎት
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት
የካ ምድብ ችሎት
የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት
የዛሬ ቀጠሮ
ልደታ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
አቃቂ ቃሊቲ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
አራዳ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ቦሌ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ድሬዳዋ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ቂርቆስ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
መናገሻ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
የካ ምድብ ችሎት
ፍትሀብሄር
ወንጀል
የስራ ክርክር
ንግድ እና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት
ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት
ኢ-ፋይሊንግ
የአጠቃቀም መግለጫ
ምዝገባ
ኢ-ፋይሊንግ
የአጠቃቀም መመሪያ
ማስተማሪያዎች እና ማሳያዎች
ውሳኔዎች
የፌ/ጠ/ፍ/ቤት የሰበር ዉሳኔዎች
በቅጽ
በመዝግብ ቁጥር
የፍትሀብሄር ጉዳዮች
የንግድ ጉዳዮች
የቤተሰብ ጉዳዮች
የውርስ ጉዳዮች
የባንክና ኢንሹራንስ ጉዳዮች
የልዩ ልዩ ፍትሀብሄር ጉዳዮች
የስራ ክርክር ጉዳዮች
የሁከት ይወገድልኝ ጉዳዮች
የወንጀል ጉዳዮች
የገቢዎች እና ጉምሩክ ጉዳዮች
መደበኛ ወንጀል ጉዳዮች
ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች
የወጣት ጥፋተኞች ጉዳዮች
ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ጉዳዮች
በፈጣን ሰነ-ሰርዓት የተወሰኑ
ቤተ መጽሐፍት
የህትመት ውጤቶች
በራሪ ፅሁፍ
ብሮሸር
ዜና መፅሄት
መፅሄት
ዜና መጣጥፍ
መድብል
ዓመታዊ እቅድ እና ሪፖርቶች
በፌደራል መንግስት የወጡ ህጎች
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
መመሪያዎች
የክልል ህጎች
አፋር ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
አማራ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ቤንሻንጉል ክልል
ህገ-መንግስት
ደምቦች
አዋጆች
ጋምቤል ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ሀረር ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ኦሮምያ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ሲዳማ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ሶማሌ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ደቡብ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ትግራይ ክልል
ህገ-መንግስት
አዋጆች
ደምቦች
ምስሎችና ሌሎች
ፎቶዎች
ተንቀሳቃሽ ምስሎች
ጊዜያዊ ሰነዶች
ዜናዎች
ዜና
ለመገናኛ ብዙሃን
ዜና መግለጫዎች
ጋዜጣዊ ጉባዔ
የፍርድ ቤት ውሎ አዘጋገብ ጥቆማዎች
የዳኝነት ክፍያ
በሬጅስትራር ስር የሚሰጡ አገልግሎቶች
የመረጃ ዴስክ አገልግሎት
ተገልጋዮች በመረጃ ዴስክ በኩል ተከፍተው በእንቅስቃሴ ላይ ያሉ መዝገቦችን በተመለከተ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተገልጋዮች መዝገብን በተመለከተ ከመረጃ ዴስክ መረጃ መጠየቅ የሚችሉት መዝገብ ቁጥር እና/ወይም የከሳሽና የተከሳሽ ስም ይዘው መቅረብ ሲችሉ ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
መዝገብ መክፈት
በሬጅስትራር ከሚሰጡ አገልግሎቶች ውስጥ ቴክኒካል ብቃታቸውን ያሟሉ መዝገቦችን መክፈት እና ለችሎት እንዲቀርቡ ማድረግ ይገኝበታል፡፡
መዝገብ ለማስከፈት የሚመጡ ተገልጋዮች አቤቱታቸውን በቂ በሆነ ኮፒ ተባዝቶ፤ በሶፍት ኮፒ በሲዲ ተዘጋጅቶ እና በቅድሚያ ሊሟሉ የሚገቡ ቅድመ-ሁኔታዎችን አሟልቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
መዝገብ የቀረበለት/ላት ሬጅስትራርም የቀረበው ክስ በስነ-ስርዓት ህጉ መሰረት (የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 222፣ 223፣ 224 እና 225) መሟላቱን ካለረጋገጠ/ች በኋላ መዝገቡ ተገቢው ዳኝነት ተከፍሎበት እንዲከፈት ያደርጋል/ች፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
መልስ የማቀባበል
ማንኛውም ክስ ከመጥሪያ ጋር የደረሰው ግለሰብ በክሱ ላይ ያለውን መልስ በበቂ ኮፒ እንዲሁም በሶፍት ኮፒ በሲዲ አዘጋጅቶ በተቀጠረበት ቀን እና ሰዓት መልሱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
መጥሪያ ከክስ ጋር መልስ ለመስጠት በማያስችል አጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰው ግለሰብ በተቀጠረበት ቀነቀጠሮ መጥሪያው ከደረሰው
ተጨማሪ ያንብቡ
የተለያዩ አቤቱታዎችን የመምራት
ማንኛውም ባለጉዳይ በፍርድ ቤት ካለው ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማቅረብ የሚፈልገውን አቤቱታ በፅሁፍ በማዘጋጀት ከሚመለከተው መዝገብ ጋር ተያይዞ ለችት እንዲቀርብለት አቤታውን ለሬጅስትራር አቅርቦ እንዲመራበት ማድረግ ይኖርበታል፡፡
አቤታቱ አቅራቢው በአቤቱታው መጨረሻ ላይ በመዝገቡ ላይ ምን እንደሆነ መጥቀስ መፈረም ይኖርበታል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የዳኝነት ክፍያ አገልግሎት
ተገልጋዮች ወደ ፍርድ ቤት መዝገብ ለማስከፈት ሲመጡ እንደጉዳዩ አይነት ለሚሰጣቸው የዳኝነት አገልግሎት የሚከፍሉት ክፍያ ይኖራል፡፡
ተገልጋዮች የሚከፍሉት የዳኝነት ክፍያ መጠን መዝገቡ መሬጅስትራር መከፈት ያለበት መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በገንዘብ ቤት ተመኑ የሚተመን ይሆናል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የዳታ ቤዝ አገልግሎት
መዝገብ ቴክኒካል ብቃቱን አሟልቶ እና ተገቢውን ዳኝነት ተከፍሎበት ከተከፈተ በኋላ መዝገቡ ወደችሎት ከመመራቱ በፊት አጠቃላይ መዝገቡን በተመለከተ መረጃዎች ወደ ዳታቤዝ መግባት ይኖርባቸዋል፡፡
በዳታ ቤቱ ላይ የመመዘገቡ መረጃዎች ተገልጋዮች በመዝገቡ ሂደት ለማወቅ የሚፈልጓቸውን መረጃዎች ዋናውን መዝገብ መመልከት ሳያስፈልግ ከመረጃ ዴስክ ተገቢው መረጃ እንዲያገኙ ይረዳል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የውሳኔ/ፍርድ፤ ብይኝ፤ ትዕዛዝ እና የይግባኝ ግልባጭ አገልግሎት
ተገልጋዮች በመዝገብ ላይ በችሎቱ የተሰጥ ትዕዛዝ፤ብይን፤ ፍርድ/ውሳኔ ወይም የይግባኝ ግልባጭ እንዲሰጣቸው ለሬጅስትራር በማመልከት ግልባጭ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተገልጋዮች ከላይ የተጠቀሱትን ግልባጮች ለማግኘት ማመልከቻቸውን በፅሁፍ በማዘጋጀት እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተገልጋዮች ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎት ሲያገኙ በፍርድ ቤቱ ባለው መመሪያ እና አሰራር መሰረት የማህተም እና የኮፒ ከፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የመዝገቦች ዝውውር
በአንድ ችሎት ወይም ምድብ ችሎት የተከፈቱ መዝገቦች በተለያየ ምክንያት ከአንድ ችሎት ወደ ሌላ ችሎት ወይም ከአንድ ምድብ ችሎት ወደ ሌላ ምድብ ችሎት እንዲዛወር ሲታዘዝ መዝገቡ በሬጅስትራር በኩል ወደሚመለከተው ችሎት ይላካል፡፡
መዝገባቸው ከአንድ ችሎት/ምድብ ችሎት ወደ ሌላ ችሎት/ምድብ ችሎት የታዘዘላቸው ተገልጋዮች የመዝገብ ቁጥራቸውን ይዘው መዝገቡ የትኛው ችሎት/ምድብ ችሎት እንደተመራ ከሬጅስትራር መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የዋስትና ተመላሽ ገንዘብ መመለስ
ዋስትና ተመላሽ እንዲደረግላቸው የታዘዘውን ትዕዛዝ፣ የዋስትና ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ዋስትና ገንዘቡ ተመላሽ እንዲደረግላቸው ከጻፉት ማመልከቻ ጋር ማቅረብ ይኖባቸዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የተለያዩ ባለሙያዎችን መመደብ
ባለሙያዎችን መመደብ በሬጅስትራር ከሚሰጡ አገልግሎቶች አንዱ ሲሆን በዚህ ክፍል ቋንቋ አስተርጓሚ፤ የውርስ ሀብት አጣሪ፤ ምትክ ዳኛ፤ የንብረት ገማች፤ የጉዳት ገማች ባለሙያ፤ ኦዲተር ፤ የሂሳብ አዋቂ፤ የግልግል ዳኛ፤ መርማሪ ዳኛ እና ንብረት ጠባቂ ባለሙያዎች እንደአስፈላጊነቱ የሚመደብ ሲሆን አገለግሎቱን ለማግኘት ተገልጋይ ባለሙያ እንዲመደብ የታዘዘበትን ዋናውን ትዕዛዝ ከአንድ ኮፒ ጋር እንዲሁም ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
በተመደበው ባለሙያ ላይ ቅሬታ ያለው ተገልጋይ እንደአቤቱታው ሁኔት
ቅሬታውን ለሬጅስትራር ወይም ለችሎት ማቅረብ ይችላል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት ለተግባር ልምምድ የሚመጡ ተማሪዎች በመመደብ የተግባር ልምምድ እንዲያደርጉ ማድረግ
ከተለያዩ ተቋማት ትምህርታቸውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋቸውን የተግባር ልምምት ለማድረግ በተቋማቱ የሚላኩ ተማሪዎች የትምህርት ተቋሙ የሰጣቸውን ደብዳቤ፤ በመጨረሻ አፋፃፀማቸው የሚሞላበት ፎርም እንዲሁም የትምህርት ተቋሙ የተሰጣቸውን የታደሰ መታወቂያ ይዘው በመቅረብ ከትምህርታቸው ጋር ግንኙነት ባለው ክፍል በመመደብ የተግባር ልምምድ እንዲያደርጉ ይደረጋል፡፡
የተግባር ልምምድ የሚደርጉ ተማሪዎች የተግባር ልምምድ ወደሚያደርጉበት ክፍል ከመመደባቸው በፊት አስፈላጊ የሆነ ኦሬንቴሽን እንዲሰጣቸው ይደረጋል፡፡
ለተግባር ልምምድ የተመደቡ ተማሪዎች በፍርድ ቤቱ በሚቆዩበት ጊዜ እንቋሙ ሰራተኛ የፍርድ ቤቱን ህግ እና አሰራር አክብረው መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፍ ለማዘጋጀት የሚመጡ ተገልጋዮች ትብብር ማድረግ
ወደ ፍርድ ቤቱ የተለያየ መረጃ ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች ያሉ ሲሆን ፍርድ ቤቱም የተጠየቀውን መረጃ አግባብንት እያየ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ከተለያዩ ተቋማት መረጃ ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች ከመጡበት ተቋም የተሰጣቸው ደብዳቤ ዋና እና ኪፒ እንዲሁም ተቋሙ የሰጣቸውን መታወቂያ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
ለጥናታዊ ፅሁፍ መረጃ ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች የትምህርት ተቋሙ የፃፈላቸውን ደብዳቤ እና የትምህርት ተቋሙ ተማሪ መሆናቸውን የሚያሳይ የታደሰ መታወቂያ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ