ረቡዕ ፣ ሰኔ 1 ቀን 2022
ተከሣሸ የወ/ሕ/አ 555/ለ/ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በፈጸሙት ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን ጥፋተኛ የተበባሉበት
ረቡዕ ፣ ሰኔ 1 ቀን 2022
ከሳሽ ዓ/ህግ ሀምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ፅፎ ባቀረበው ክስ ተከሳሽ የወ/ህ/አ 32(1)(ሀ) እና ህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሰደተኞችን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ