የቅጥር  ማስታወቂያ

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ላወጣው  ክፍት የሥራ መደብ  በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታ መመሪያ የሚጠይቀውን አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

..

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የሥራ ደረጃ

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት አይነት

የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ

ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት

የሥራ ቦታ

ብዛት

ደመወዝ

 

1

ጉዳይ አስፈጻሚII

    VII

ዲፕሎማ

ማኔጅመንት፤ አካውንቲንግ

2 ዓመት

ጉዳይ በማስፈፀም ስራ ዘርፍ

በዋናው /ቤት

2

3333

 

2

ማህተም ያዥ

   III

10+1

በማንኛውም የትምህርት መስክ

0 ዓመት

 

ለዋናው መ/ቤት እና ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ

2

1624

 

3

እግረኛ ፖስተኛ

III

8 ክፍል ያጠናቀቀ

ቀለም

0ዓመት

 

ለሁሉም ምድብ ችሎት

4

1624

 

4

ትዕዛዝ አድራሽ

II

8 ክፍል ያጠናቀቀ

ቀለም

0 ዓመት

 

ለሁሉም ምድብ ችሎት

30

1338

 

 

       

 

   ማሳሰቢያ

      2.  የመመዝገቢያ ጊዜ ከ25/10/13 ዓ.ም. እስከ 01/11/13 ዓ.ም. ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት                                                             

      3.   የመመዝገቢያ ቦታ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት  በሁሉም ምድብ ችሎት  ሬጀስትራር ጽ/ቤት

      4.  ሌቭል(ከደረጃ1-5)  የትምህርት ማስረጃ ያላችሁ የብቃት ማረጋገጫ /የሲ.ኦ.ሲ./ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባችኃል፡፡

      5.  የጽሁፍና የቃል ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡       

      6. ከተገለጸው መስፈርት በላይ ያላችሁ አመልካቾችም መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

      7. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ                                          

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118694478                                    

                                                                            የሰው ሀብት  አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት