Tuesday, May 31, 2022
ከሳሾች ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ/ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ከሳሾች በአ/አ ቦሌ ክ/ከተማ ወ. 07 የቤ.ቁ. አዲስ የሆነ ቤት ባለቤቶች ነን፡፡
ከሳሽ ነሐሴ 21 ቀን 2011 ጽፈውት ባቀረቡት ክስ ከሳሽ በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 008/16 የሆነው መኖርያ ቤት ከተከሳሽ ጋር ሕጋዊ የኪራይ ውል በመፈጸም
ከሳሽ በ05/07/2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ከሳሽ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የቤት ቁጥር 554 የሆኔ መኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውል ነባር ይዞታ ባላቤት ነኝ፡፡
ከሳሽ ጥቅምት 20 ቀን 2011 ዓ/ም አሻሽለው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ አንደኛ ከሳሽ እና ሁለተኛ እስከ 4ተኛ ለተጠቀስነው ከሳሾች አባት
ከሳሽ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ከሳሽ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር 112/16 የሆነ 1 ክፍል ዋና ቤት እና ሁለት ክፍል መኝታ ቤትና መጸዳጃ ቤት ያለው መኖርያ ቤት ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በውል ተከራይቼ ከባለቤቴ እና ከ3 ህፃናት ልጆቼ ጋር እየተገለገልኩበት እገኛለሁ ፡፡