Commercial Issues

Friday, October 29, 2021

የኮ/መ/ቁ 286331 ኃይብሪድ ዲዛይንስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና ሰረገላ ራይድ ታክሲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ የንግድ ምልክት ጥሰትን የተመለከተ ሲሆን የከሳሽ ጠበቃ በነሀሴ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ከሳሽ በንግድ ሕጉ መሰረት የተቋቋመና ህጋዊ ህልውና ያለው የንግድ ማህበር ነው፡፡

Wednesday, October 27, 2021

የኮ/መ/ቁ 283664 ወ/ሮ እየሩሳሌም ለማ እና አቶ ዘላለም ደቻሳ

የከሣሽ ተወካይ በአጭር ሥነ-ሥርዓት ታይቶ እንዲወሠን በየካቲት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ባቀረቡት የክስ ማመልከቻ ከሳሽ እና ተከሳሽ መካከል ንግድ ስራ ግንኙነት

Wednesday, October 27, 2021

የኮ/መ/ቁ 283433 ቤከር ጀነራል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና ፊልማዊት የሕክምና ዕቃዎች አስመጪና አከፋፋይ

የከሣሽ ጠበቃ በአጭር ሥነ-ሥርዓት ታይቶ እንዲወሠን በየካቲት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ተከሣሽ ድርጅት ከከሳሽ ልዩ ልዩ

Wednesday, October 27, 2021

የኮ/መ/ቁ 282979 እነ አቶ ሰለሞን ገ/ኪዳን ገ/ጻዲቅ እና እነ አድ ሆክ የማማከር እና ሥልጠና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ በማህበር ላይ የመፍረስ ውሳኔ መስጠትን የተመለከተ ሲሆን የከሳሾች ጠበቃ በጥር 29 ቀን 2012 ዓ/ም ጽፈው ባቀረቡት የክስ

Wednesday, October 27, 2021

የኮ/መ/ቁ 282549 አቶ ኢብራሂም ሚፍታህ እና እነ ዶ/ር ናስር ዲኖ

ለዚህ ብይን መነሻ የሆነው ከሳሽ ጥር 13 ቀን 2012 ዓ.ም አሻሽለው ባቀረቡት ክስ ተከሳሾች በምስረታ ላይ ያለው የዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማህበር መስራች አባላት ሆነው የተመዘገቡ ወይም እየተንቀሳቀሱ ያሉ ናቸው፡፡