Revenues And Custom Issues

Tuesday, August 2, 2022

ኮ/መ/ቁ 298270 የፌ/ዐ/ህግ እና ዳንኤል ወልዴ ገ/ስላሴ፤አዘዘው አይቸ ተሰማ

የወንጀል ቅጣት አላማ ወንጀል አድራጊዎች ተቀጥተው ሌላ ወንጀል ከመፈፀም እንዲቆጠቡ እና እንዲታረሙ ማድረግ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ወንጀል አድርገው ከሚቀጡት ሰዎች እንዲማሩ እና ወንጀል ከመፈፀም እንዲጠነቀቁ ማስተማር እንደሆነ

Tuesday, August 2, 2022

ኮ/መ/ቁ 292254 የፌ/ዐ/ህግ እና አቶ ታረቀኝ መንገሻ፤ወ/ሮ መስከረም ገብሬ

መዝገቡ የተቀጠረው  ተከሳሾች የህክምና ማስረጃን አስቶርግመው እንዲያቀርቡ ሲሆን በቀን 08/03/2014 ዓ.ም የተጻፈ ቀርቦ አቃቤ ህግም አስታየት ሰጥቶበት ተቃውሞ አለመኖሩን ገልጾዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም በዚሁ መዝገቡን መርምሮ  ተከታዩን ቅጣት ወስኗል፡፡

Friday, October 29, 2021

ኮ/መ/ቁ 286228 የፌ/ጠ/ዐ/ህግ እና አቶ ብርሀነ ግርማይ አበራ

ለፍርዱ መነሻ የሆነው ከሳሽ ዐ/ህግ በቀን 29/12/2012 ዓ.ም ፅፎ ያቀረበው የወንጀል ክስ ነው፡፡ ይዘቱም ተከሳሽ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀፅ 168/1 (በአዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 44(1) እንደተሻሻለው)

Friday, October 29, 2021

ኮ/መ/ቁ 285907 የፌ/ዐ/ህግ እና ወ/ሮ ማህሌት ተፈራ ገብረወልድ

ለዚህ ፍርድ መነሻ የሆነው ከሳሽ ዐ/ህግ በቀን 12/12/2012 ዓ/ም ፅፎ ያቀረበው የወንጀል ክስ ሲሆን ይዘቱም ተከሳሽ የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀፅ 168/1 በአዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 44/1 እንደተሻሻለው፤

Friday, October 29, 2021

የኮ/መ/ቁ. 260619 የፌዴራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ እና አቶ ወርቁ አደፍርስ ታቦሬ

ለዚህ ፍርድ መነሻ የሆነው ከሳሽ የፌ/ጠቅላይ ዐ/ሕግ በቀን 16/06/2010 ዓ.ም በተከሳሽ ላይ ፅፎ ያቀረበው የወንጀል ክስ ነው፡፡ 1ኛ ክስ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 96 ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ