770-2005 በኢፌዲሪ መንግስት እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካካል ለደሴ ኩታበር-ተንታ መገንጠያ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል...
771-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለመሰረታዊ አገልግሎት ማስፋፊያ ምዕራፍ ሦስት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...
772-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ለመሰረታዊ አገልግሎቶች ማስፋፊያ ድጋፍ ምዕራፍ ሦስት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...
773-2005 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚደረገውን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዴሪ እና በሲሸልስ...
775-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአቡዳቢ የልማት ፈንድ መካከል ለጌዶ -ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...
776-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ለጌዶ -ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...
777-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በሳውዲ ልማት ፈንድ መካከል ለጌዶ - ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጅክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት ለማፅደቅ...
778-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል 4ኛውን የመንገድ ዘርፍ ልማት ለሚደረገው የትራንስፖርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል...
780-2005 በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ፣
781-2005 የመለስ ፋውንዴሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ፣
782-2005 ስለዕጽዋት ዘር የወጣ አዋጅ፣
785-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ለኢትዮ- ኬንያ ከፍተኛ የኤሌትሪክ ሃይል ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር ስምምነት...
786-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በሳውዲ ልማት ፈንድ መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የብድር...
787-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ...
788-2005 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ለጎዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ...
720-2004 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
721-2004 የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ
722-2004 በዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
723-2004 የኢፌዲሪ አስፈጻሚ አካላትንሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
724-2004 በኢፌዲሪ እና በቻይና የኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
725-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
726-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
727-2004 የዓለም ዐቀፍ የታዳሽ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተዳደሪያ ደንብን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
728-2004 ስለእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
739-2004 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
740-2004 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
742-2004 የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ሕግ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
743-2004 የተሻሻለውን የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
744-2004 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በቻይና ሕዝባዊት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
745-2004 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
746-2004 የመድን ሥራን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
747-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና በሱዳን ሪፐብሊክ..
748-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና በህንድ...
750-2004 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢፌዲሪ እና ...
691-2003 የኢፌዲሪ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
692-2003 ስፖርት ኮሚሽንግ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
693-2003 የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
694-2003 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
695-2003 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
696-2003 በኢፌዲሪ እና በቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
697-2003 በኢፌዲሪ እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
698-2003 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
699-2003 ስለወንጀል ምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ የወጣ አዋጅ
700-2003 በኢፌዲሪ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
701-2003 በኢፌዲሪ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
702-2003 በኢፌዲሪ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
703-2003 የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎችን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
704-2003 የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
705-2003 በኢፌዲሪ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
706-2004 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የፋይናንስ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
707-2004 የአፍሪካ ቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ኮንስቲትዩሽንና ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
708-2004 የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ
709-2003 የሦስትዮሽ ምክክር ዓለም ዓቀፍ የሥራ ደረጃዎች ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
710-2003 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት...
657-2002 በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ
658-2002 በኢፌዲሪ እና በቻይና ኤክስፖርት ኤምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
659-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
660-2002 ስለንብ ሀብት ልማትና ጥበቃ የወጣ አዋጅ
661-2002 ስለምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
662-2002 የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
663-2002 ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
664-2002 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የግብርና የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
665-2002 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
666-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
667-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
668-2002 ሀብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣ አዋጅ
669-2002 የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
670-2002 በኢፌዲሪ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
671-2002 በኢፌዲሪ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
672-2002 የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ
673-2002 የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር አዋጅ
674-2002 ስለፀረ-ተባይ ምዝገባና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
675-2002 የ2007 የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
676-2002 የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
677-2002 በኢፌዲሪ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገውን የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
603_2001 የኢፌዲሪ አስፈጸሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባርለመወሰን የወጣውን አዋጅ ማሻሻያ
604_2001 ከየመን ሪፐብሊክ መንግስት ጋር የተደረገውን የትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
605_2001 የአፍሪካ የማዳበሪያ ልማት ማዕከል ማቋቋሚያ ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
606_2001 የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ኮንቬንሽን ማፀደቂያ አዋጅ
607_2001 በአፍሪካ አገራት መካከል አፍሪካዊ ቴክኒክ ትብብር መርሃ-ግብር መመስረቻ ኮንቬንሽን አዋጅ
608_2001 የገቢ ግብር
609_2001 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ
610_2001 የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ
611_2001 የተርንኦሸር ታክስ አዋጅ
612_2001 የቴምብር ቀረጥ አዋጅ
613_2001 የአፍሪካ የዲሞክራሲ የሕዝብ ምርጫና መልካም አስተዳደር ቻርተር ማፀደቂያ አዋጅ
614_2001 ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት የወጣውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ኮንቬንሽን ኘሮቶኮል ማፀደቂያ አዋጅ
615_2001 በኢፌዲሪ መንግሥት እና በሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር መንግሥት መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት...
616_2001 የሲቪል አቪዬሽን አዋጅ
617_2001 የአፍሪካ መልሶ ማቋቋሚያ ኢንስቲትዩት መመስረቻ ስምምነት ማፀደቂያ
618_2001 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ልዩ ጥቅማጥቅሞች እና መብቶች ጠቅላላ ኮንቬንሽን ተጨማሪ ኘሮቶኮል ማፀደቂያ አዋጅ
619_2001 በኢትዮጽያ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል የተፈረመውን የጋራ የትብብር ኮሚቴ ማቋቋሚያ ስምምነት ማፀደቂያ አዋጅ
620_2001 በመርከብ የፍጆታ ነደጅ ፍሳሽ ሳቢያ ለሚደርስ የከባቢ ብከላ ጉዳት ስለሚኖር የፍታብሔር ሃላፊነት አስመልክቶ የወጣውን ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ
621_2001 የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማሕበራት አዋጅ
622_2001 የጉምሩክ አዋጅ
623_2009 ለጠቅላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ኘሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበት የተገኘው የብድር ስምምነት ማፀደቂያ አዋጅ
624_200 የኢትዮጽያ የሕንፃ አዋጅ
625_2001 ለኢትዮ-ጂቡቲ የሃይል ትስስር ኘሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት...
626_2001 አነስተኛ የፋይናንስ ሥራ አዋጅ
648_2001 የኢትዮጽያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናን
555-2000 የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
556-2000 የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽህፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
557-2000 የኢፌዲሪ መንግስት እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
558-2000 የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ
559-2000 ስለተሽከርካሪ አደጋ የሶስተኛ ወገን መድን ዋስትና የወጣ አዋጅ
560-2000 የኢትዮ-ኢኳቶሪያል ጊኒ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
561-2000 የኢትዮ-የመን የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
562-2000 የኢፌዲሪ መንግስት እና በቱርክ ሪፕብሊክ መንግስት መካከል በግብርና መስክ የቴክኒክ የሳይንስና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን...
563-2000 የኢፌዲሪ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
564-2000 የኢፌዲሪ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
565-2000 አፍሪካን ከኒውክለር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
566-2000 የኢትዮጲያ የምርት ገበያ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
567-2000 ለውጭ ገበያ በሚቀርብ ጥሬ እና በከፊል በተዘጋጀ ቆዳና ሌጦ ላይ ታክስ ለማስከፈል የወጣ አዋጅ
568-2000 ስለአካል ጉዳተኞች የስራ ስምሪት መብት የወጣ አዋጅ
569-2000 በኢፌዴሪ መንግስት እና በአለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
570-2000 የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ
571-2000 የጨረር መከላከያ አዋጅ
572-2000 ከአዋጅ ውጭ የተወሰዱ ንብረቶችን ለማስመለስ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን የመቀበያ ጊዜ ገደብ ለመወሰንና አለአግባብ የተመለሱ የመንግስት...
573-2000 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ
574-2000 ስለከተማ ፕላን የወጣ አዋጅ
510-1999 የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር
511-1999 የገጠር አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ...
512-1999 የገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት..
513-1999 የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ አዋጅ ቁጥር
514-1999 የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር የማሻሻያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር
515-1999 የፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር
516-1999 የኢትዮ-ጂቡቲ ልዩ የኢንቨስትመንት ማመቻቻ እና የንብረት ባለቤትነት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
517-1999 ከግብፅ አረብ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትምንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የትደረገውን ስምምነት ማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር
518-1999 ከፊንላንድ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር
519-1999 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
541-1999 የዱር እንስሳት ልማት ጥበቃ አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር
542-1999 የደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር
543-1999 የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥማበረታቻ ሥርዓት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
544-1999 ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ-ሙስና ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር
545-1999 አፍሪካ ሕብረት የሙስና መከላከያና መዋጊያ ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር
546-1999 የኢፌዲሪ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
547-1999 በየብስ የዕቃ ማጓጓዝ ሥራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣ አዋጅ ቁጥር
548-1999 የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አዋጅ ቁጥር
549-1999 የማሪታይም ዘርፍ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር
550-1999 የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
551-1999 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን
552/1999 የ 2ሺህ በጀት አመት የፌደራል መንግስት የበጀት አዋጅ ቁጥር
553-1999 የመድኃኒት ፈንድን እና የመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
554-1999 ስፖርትን በተመለከተ የወጣው የጸረ አበረታች ቅመሞች ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር
120-1998 የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ
121-1998 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
122-1998 የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
123-1998 የአለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
124-1998 የማዕድን ስራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማሻሻያ ደንብ
125-1998 የወጪ ንግድ ሽልማት አሰጣጥ የጨረቃ ጨርቅና የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
483-1998 የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
484-1998 የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
485-1998 በኢፌዴሪ መንግስት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገ የደህንነት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
486-1998 በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፍለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል...
487-1998 ለግልገል ጊቤ የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት...
488-1998 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ግብርና ስርኣት አዋጅ
489-1998 ከእስራኤል መንግስት ጋር የተደረገ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
490-1998 ለአሶሳ-ኩርሙክ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
491-1998 ለሀገር ማርያም ሜጋ የሃይል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድርከህንድ የኤክስፓርት ኢምፓርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር...
492-1998 ለአፋር ክልል የኤሌክትሪክ ኻይል አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት...
493-1998 የኒውክሌየር ሙከራ አጠቃላይ ዕገዳ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
494-1998 የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ማሻሻያ አዋጅ
495-1998 የማህበራዊ ዋስትና ከዚህ ኤጀንሲን እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ
496-1998 ለአሶሳ ኩርሙክ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከሳውዲ የልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ...
111-1997 የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
112-1997 የጎንደር ዩኒቨርስቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ቁጥር
113-1997 የላሊበላ ኢንጅነሪንግና ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
114-1997 የኢሚግሬሽን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
115-1997 የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
116-1997 የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ማሻሻያ ደንብ
117-1997 የኢትዮጵያ ሚሊኒየም በዓል አካባበር ብሔራዊ ምክር ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
118/1997 የጨርቃጨርቅና ስፌት ኢንዱስትሪ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
119-1997 የኮንስትራክሽ ስራዎችና የቤና ቴክኖሎጂ ማስፈፀሚያማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
420-1997 የኢትዮ-አልጄሪ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
430-1997 የኢፌዴሪ መንግስት የግዥ ስርዓትን ለመወሰን እና ተቆጣጣሪ ኤጀንሲውን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
432-1997 የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሼኩሪቲ አዋጅ
438-1997 የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ አዋጅ ከኢፌዴሪ ህገ መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
439-1997 የኪዮቶ ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ
450-1997 የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ
452-1997 የኢትዮ-ኢራን የንግድ ስምምነት ማሻሻያ ማፅደቂያ አዋጅ
453-1997 የኢትዮ ቱርክ የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
454-1997 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እንደገና ማሻሻያ አዋጅ
457-1997 የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ስርዓት አዋጅ
459-1997 የቤተመንግስት አስተዳደር ማቋቋሚያ አዋጅ
460-1997 ከኦስትሪያ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
461-1997 ከስዊድን ንጉስ ነገስታዊ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና የሁለትዯሸዕ ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
462-1997 ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው
92-1996 የኢትዮጵ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
93-1996 የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኔኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
94-1996 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
95-1996 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማሻሻያ ደንብ
96-1996 የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያየሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
97-1996 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅትማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
98-1996 የመንግስት የፋይናስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
99-1996 የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
100-1996 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
101-1996 የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑየውጭ ዜጎች በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣ አዋጅ
102-1996 የአዲስ ሜታል ፕሬሲንግስ ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
103-1996 ደንብ በልማት ወደኋላ ለቀሩ ክልሎች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ቦርድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
104-1996 የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
106-1996 የህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ
107-1996 የመንግስት ልማት ድርጅቶች የትርፍ ድልድል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
108-1996 የጉምሩክ አስተላላፊዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
109-1996 የውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ ደንብ
110-1996 የውሃ ስራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ማቋቋሚያ ማሻሻያ ደንብ
371-1996 አለም አቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ
373-1996 በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተፈረመውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ
374-1996 ቅርስን በህግ -ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ባለቤትነት ማዞርን ለመከላከል የተፈረመውን ስምምነት ማፅደቅ የወጣ አዋጅ
79-1995 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ
80-1995 የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ድንብ
81-1995 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ)ደንብ
82-1995 የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅትን ማቋቋሚያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
83-1995 የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
85-1995 የዕለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
86-1995 የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ድንብ
87-1995 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማሻሻያ ደንብ
89-1995 የጉምሩክ ቀረት ማስከፈያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ድንብ
90-1995 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) ድንብ
91-1995 የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
289-1995 ለባህል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
290-1995 ለምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
291-1995 ለመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
292-1995 ከዴንማርክ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
293-1995 ለጎሬ ጋምቤላ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
294-1995 ለገጠር ከተሞች ኤሌክትሪክ ስርጭት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት...
295-1995 የአካባቢ ጥበቃ አካላት ማቋቋሚያ አዋጅ
296-2002 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ላማስቀረት ከየመን ሪፐብሊክ መንግስት ጋር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
297-1995 በኢጋድ አባል አገራት መካከል የግጭቶች ቅደመ ማስጠንቀቂያና የመከላከያ ዘዴዎች መመስረቻ ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ
76-1994 የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች መማክርት ጉባኤ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
77-1994 የፌዴራል መንግስት ሠራተኞች የዲስፕሊን አፈፃፀምና የቅሬታ አቀራረብ ስነ ስርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
78-994 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር
255-1994 የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት መተዳደሪያ አዋጅ ቁጥር
256-1994 በኢፌዲሪ አስፈፃሚ አካላትን አደረጃጀት ማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር
257-1994 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
262-1994 የፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር
267-1994 የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር
268-1994 የውሃ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር
269-1994 የኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፊያ ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
270-1994 የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎችን በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር
272-1994 የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝን እንደገና ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር
273-1994 የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣን እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
275-1994 የአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ስምምነት አራተኛ ማሻሻያ ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
277-1994 የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣንና የኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
278-1994 የሮተርዳም ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
280-1994 የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር
281-1994 የቴሌኮሙኒኬሽን ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
283-1994 የህፃናት መብትና ደህንነት የአፍሪካ ቻርተር ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
284- 1994 የኢትዮ-ጁቡቲ ፣ ወደብ አጠቃቀምና በትራንዚት ላይ ያለ ጭነት አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
285-1994 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር
286-1994 የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር
287-1994 ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈለው ታክስ የወጣው ማሻሻያ
221-1993 የኢትዮ-ሱዳን የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
226-1993 የነዳጅ ስራዎች ገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
228-1993 የሽያጭና ኤክሳይዝታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
227-1993 ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣው ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
222-1993 ከግሪክ መንግስት ጋር የተደረገው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
220-1993 ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
225-1993 በኢፌዲሪና በኤርትራ መንግስት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
223-1993 በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ከሩሲያ ፌዴሽን መንግስት ጋር የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ...
224-1993 ለባለብዙ ዘርፍ የኤች አይቪ ኤድስ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተደረገው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ...
230-1993 የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ቁጥር ለመቀነስና የተቀነሱትን ከህብረተሰቡ ጋር መልሶ ለማዋሀድ ለሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአለም አቀፍ የልማት...
232-1993 የአፍሪካ ህብረት ማቋቋሚያ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር
233-1993 የፌዴራል የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
235-1993 የፌዴራል የስነ ምግባር እና የፀረ -ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ
236-1993 የፀረ -ሙስና ልዩ የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ህግ አዋጅ
238-1993 የኢትዮጵያ ግብርና ቆጠራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ
239-1993 የፀረ -ሙስና ልዩ የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ህግ ማሻሻያ አዋጅ
240-1993 የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ
242-1993 የኮቶኑ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
249-1993 ለወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ስርዓትማቋቋም የወጣ አዋጅ
250-1993 የፌዴራሉ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አዋጅ
251-1993 የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ለማጠናከርና ስልጣንና ተግባሩን ለመዘርዘር የወጣ አዋጅ &