በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፍቺ እና የጉዲፈቻ ውሳኔዎች ምዝገባ ተጀመረ፡፡ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፍቺ እና የጉዲፈቻ ውሳኔዎች ምዝገባ ተጀመረ፡፡ Wednesday, December 18, 2024 1203 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በፍርድ ቤት የሚወሰኑ የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎችን የመመዝገብ አገልግሎት በአንድ ማዕከል ለመስጠት የሚያስችለውን የስራ ስምምነት ከፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋር ቀደም ብሎ ስምምነት መፈጸሙ ይታወቃል፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ዛሬ ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም በይፋ አገልግሎቱን በአራዳ እና ቦሌ ምድብ ችሎቶች መስጠት ጀምሯል። Read more
የቤተሰብ ችሎት÷ የጉዲፈቻ ችሎት÷ ተጠሪ ዳኞች እና አስተባባሪ ሬጅስትራሮች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በመገኘት ጉብኝት እና ስልጠና ተከናወነ የቤተሰብ ችሎት÷ የጉዲፈቻ ችሎት÷ ተጠሪ ዳኞች እና አስተባባሪ ሬጅስትራሮች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በመገኘት ጉብኝት እና ስልጠና ተከናወነ Monday, December 16, 2024 608 የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የቴክኖሎጂና የሪፎርም ተግባራት ጉብኝት ተካሂዷል:: Read more
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች እና ዳኞች አድዋ ዜሮ ሙዚየም፣ "ለነገዋ" የሴቶች ተሃድሶ እና የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል እንዲሁም የአይነ ብርሃን አዳሪ ትምህርት ቤት ጉብኝት አደረጉ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች እና ዳኞች አድዋ ዜሮ ሙዚየም፣ "ለነገዋ" የሴቶች ተሃድሶ እና የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል እንዲሁም የአይነ ብርሃን አዳሪ ትምህርት ቤት ጉብኝት አደረጉ Tuesday, December 10, 2024 580 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች እና ዳኞች በአዲስ አበባ ከተማ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተሰርተው ወደ ተግባር የገቡ ፕሮጀክቶች ውስጥ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም÷ "ለነገዋ" የሴቶች ተሃድሶ እና የክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል እንዲሁም ብርሀን የአይነ ሰውራን 2ተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤትን ህዳር 28/2017 ዓ.ም ጎብኝተዋል። Read more
የክርክር አመራር እና ዕግድ አሰጣጥ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ የክርክር አመራር እና ዕግድ አሰጣጥ ላይ የውይይት መድረክ ተካሄደ Tuesday, December 10, 2024 769 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች በተገኙበት የክርክር አመራር እና ዕግድ አሰጣጥ በሚመለከት በአደዋ ሙዚየም የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ Read more
መግባቢያ ስምምነት መግባቢያ ስምምነት Friday, November 29, 2024 973 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ Read more
ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እውቅና ሰጠ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እውቅና ሰጠ Tuesday, November 12, 2024 864 የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ይፋዊ የእውቅና ፕሮግራም አካሂዷል:: Read more
የቻይና ብሔራዊ የዳኝነት ኮሌጅ ልዑካን ፍርድ ቤቱን ጎበኙ:: የቻይና ብሔራዊ የዳኝነት ኮሌጅ ልዑካን ፍርድ ቤቱን ጎበኙ:: Tuesday, November 12, 2024 1111 በቻይና ብሔራዊ የዳኝነት ኮሌጅ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር ዋንግ ጂያፈን የተመራ ልዑክ ቡድን የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን ጎበኙ፡፡ Read more
የ2016 ዕቅድ አፈፃፀም ፥ የ2017 ዕቅድ ውይይት እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዕውቅና ስነ ስርዓት ተካሄደ የ2016 ዕቅድ አፈፃፀም ፥ የ2017 ዕቅድ ውይይት እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዕውቅና ስነ ስርዓት ተካሄደ Tuesday, November 12, 2024 1096 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ እንዲሁም የኮሚቴው አባላት ፣የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት ፣የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አባላት፥ ክቡራን ተጠሪ ዳኞች፣ ክቡራን ዳኞች፣ ሬጅስትራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ ረዳት ዳኞች በተገኙበት የፍርድ ቤቱ የ2016 ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ፕሮግራም ተካሂዷል። መክፈቻ በማድረግ የጀመሩት የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ፉአድ ኪያር ፍርድ ቤቱ በ2016 ዓ.ም ውጤታማ የዳኝነት አገልግሎት የተሰጠ መሆኑን በየደረጃው ሲካሄዱ የነበሩ ግምገማዎች የሚያመለክቱ መሆኑን ገልጸው ለዚህም የፍርድ ቤቱ ክቡራን ዳኞች፣ ተጠሪ ዳኞች፣ የጉባኤ ተሻሚዎች እና የፍርድ ቤቱ ሰራተኞች ለነበራቸው አስተዋጽኦ ምስጋና በማቅረብ በቀጣይ በጀት ዓመት የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያን በጥበቅ መተግበር፣ የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ይበልጥ ማከናወን፣ የተገልጋይ አያያዝ ላይ እየተነሱ የሚገኙ ቅሬታዎች መቀነስ ላይ ትኩረት ማድረግ የሚገባ መሆኑን፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ያለውን እጅግ ውስን ሀብት እጅግ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መጠቀም የሚገባ መሆኑን አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡ Read more
የድሬደዋ ምድብ ችሎት አፈጻጸም ውይይት የድሬደዋ ምድብ ችሎት አፈጻጸም ውይይት Friday, October 25, 2024 1223 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ችሎት የ2017 የችሎት ማስጀመሪያ እና አመታዊ ሰራተኞች በዓል ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የፍርድ ቤቱ የ2017 የትኩረት አቅጣጫ እና የምድብ ችሎቱ የ3ወራት ዕቅድ አፈጻጰም ቀርቦ ውይይት ተካሄዶበታል፡ Read more
ዓመታዊ የአስተዳደር ሰራተኞች በዓል እና የችሎት መክፈቻ ስነ ስርዓት ተከበረ፡፡ ዓመታዊ የአስተዳደር ሰራተኞች በዓል እና የችሎት መክፈቻ ስነ ስርዓት ተከበረ፡፡ Thursday, October 24, 2024 1152 የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሰራተኞች ዓመታዊ በዓልን እና የችሎት መክፈቻ ስነ ስርዓትን ክቡራን ፕሬዝዳንቶች፣ ተጠሪ ዳኞች፣ አስተባባሪ ሬጅስትራሮች፣ የስራ ክፍል ኃላፊዋች እና በሁሉም ምድብ ችሎት የሚገኙ የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት ግቢ ጥቅምት 02/2017 በደማቅ ሁኔታ አክበሯል፡፡ Read more