የዳኞች ፎረም

698

የንግድ እና ኢንቬስትመንት ምድብ ችሎት የዳኞች ፎረም ተካሄደ፡፡

የፌዴራል መጀመረያ ደረጃ ፍረድ ቤት የንግድ እና ኢንቬስትመንት ምድብ ችሎት የግልግል ዳኝነት ህጉ እና አተጋባበሩን አሰመልክቶ በፍርድ ቤቶች የሚያጋጥሙ ጉዳዮች ላይ የሚታዩ ክፍተቶች እና መፍትሄዎችን በተመለከተ ሰኔ 16, ቀን 2018 ዓ.ም በንግድ እና ኢንቬሰትመንት ምድብ ቸሎት አሰማሚ ቢሮ ውሰጥ ሁሉም ዳኞች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡

የንግድ እና ኢንቬስትመንት ምድብ ችሎት የዳኞች ፎረም ተካሄደ፡፡

የፌዴራል መጀመረያ ደረጃ ፍረድ ቤት የንግድ እና ኢንቬስትመንት ምድብ ችሎት የግልግል ዳኝነት ህጉ እና አተጋባበሩን አሰመልክቶ በፍርድ ቤቶች የሚያጋጥሙ ጉዳዮች ላይ የሚታዩ ክፍተቶች እና መፍትሄዎችን በተመለከተ ሰኔ 16, ቀን 2018 ዓ.ም በንግድ እና ኢንቬሰትመንት ምድብ ቸሎት አሰማሚ ቢሮ ውሰጥ ሁሉም ዳኞች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡

የ2018 ዓ.ም የባለድርሻ አካላት መድረክ ተካሄደ።

637

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ላለፋት ተከታታይ ዓመታት እንደሚያከናውነው ሁሉ የዘንድሮ የ2018 በጀት ዓመት የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረኩን ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሄደ። በዘንድሮው የባለድርሻ አካላት መድረክ ፍርድ ቤቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስጠናውን የ2017 ዓ.ም "የድህረ ውሳኔ መዛግብት ምርመራ" ሪፖርት ሰነድ ያቀረበ ሲሆን በቀረበው ሪፖርቱ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ግብዓት ማግኘት ተችሏል።

የፍርድ ቤት መር አስማሚነትን ከባህል እና ሽምግልና ስርአት እንዲሁም ከሃይማኖት አባቶች ጋር ለማቀናጀት የምክክር መድረክ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ።

531

የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እያከናወነ ያለውን የፍርድ ቤት መር አስማሚነት የበለጠ ለማጠናከርና የህብረተሰቡን ተሳትፎ ለማሳደግ ይጠቅም ዘንድ ከድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በከተማ አስተዳደሩ ካሉ የባህል ሽማግሌዎች (አባ ገዳና ኡጋዝ) እንዲሁም ከሃይማኖት አባቶች ጋር የውይይት መድረክ ተዘጋጀ ። በመድረኩም የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ወደ ፍርድ ቤቱ የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ትግበራ ሥርዓት በመግባት አገልግሎት የሚሰጡበትና የፍትህ ተደራሽነትን በሚያረጋግጡበት መንገድ ላይ ውይይት ተደርጓል።

ተጫራቾች ተጋብዛችኋል !!

739

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለዋና መስሪያ ቤት እና በኢፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ዘርፍ ለልደታ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በአዲስ የሚገነቡ ህንፃዎች (2B+G+11 እና 2B+G+6) በተመለከተ የዲዛይን የአፈር ምርምራ እናየማማከር ስራውን በማጠናቀቅ የግንባታ ሂደቱን በግልጽ ጨረታ አውጥቷል፡፡

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ ።

233

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

ድህረ-ውሣኔ ኦዲት

692

የዳኝነት አገልግሎት ጥራትን ከሚያረጋግጡ ቁልፍ መሳሪያዎች አንዱ ተከታታይነት ያለው የድህረ-ውሣኔ ኦዲት ስራ መስራት ነው፡፡ በተለይም ጥራትን ለማረጋገጥ፣ወጥነት ያለው አሠራርን ለማስፈን፣የስልጠና ፍላጎትን ለመለየት፣ተጠያቂነት እና ግልፅነት ለማስፈን: ክፍተቶችን ለይቶ ለማስተካከል እና የሕዝብ አመኔታ ለማግኘት የድህረ-ኦዲት ውሣኔ አስፈላጊ ነው፡፡

ቅን ኢትዮጵያ ማህበር ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድጋፍ አደረገ።

402

ማህበሩ በፍርድ ቤት ለሚገኙ ሰራተኛ እናቶች በስራ ቦታቸው ላይ ሆነው በልጆቻቸው ሁኔታ እንዳይጨናነቁ በቅርበት ልጆቻቸውን እንዲገናኙ በፍርድ ቤቱ ውስጥ የህፃናት ማቆያ መቋቋሙን በማድነቅ የበኩሉን ይህንን ቀና ተግባር ለመደገፍ ለዚህ የህፃናት ማቆያ ድጋፍ ማድረጉን ገልፃል።

በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ተክኖሎጂ /ICT/ አገልግሎት መገልገያ መሳሪያዎች አያያዝ፣ አስተዳደር እና ጥገና ላይ ያተኮረ የግንዛቤ መሰጨበጫ ሰልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

567

የፌዴራል መጀመረያ ደረጃ ፍርድ ቤት የኢንፎርሜሸን እና ኮሙዩኒኬሸን ዳይሬክቶሬት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ተክኖሎጂ /ICT/ አገልግሎት መገልገያ መሳሪያዎች አያያዝ፣ አስተዳደር እና ጥገና ላይ ያተኮረ የግንዛቤ መሰጨበጫ ሰልጠና ልደታ በሚገኘው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈፃፀም ህንፃ ላይ በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚገኙ የሁሉም ምድብ ችሎት እና የዋናው መስሪያ ቤት የአይሲቲ ቡድን መሪዎች እና የጥገና ባለሙያዎች ከግንቦት 4 እስከ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ የአራት ቀናት ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

“በሕገ መንግሥት ትርጉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት ሚና

788

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት በሕገ መንግሥት ትርጉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት ሚና በሚል ርዕስ በጋራ ያዘጋጁት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የ9 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ።

730

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ፉዓድ ኪያር፣ የማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት፣ የሁሉም ምድብ ችሎቶች ተጠሪ ዳኞች፣ ዳይሬክተሮች፣ አስተባባሪ ሬጅስትራሮች እና የቡድን መሪዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሚያዚያ 26 እና 27 ቀን በቢሾፍቱ ከተማ በቲኬ ሆቴል እና ሪዞርት ተካሄደ::

የመርሀ ግብሩን መክፈቻ ያደረጉት የፍርድ ቤቱ የሰው ሃብት ስራ አመራር ዋና ዳይሬክተሩ የተከበሩ አቶ የምስራች ከተማ በአስተላለፋት የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የመርሃግብሩ መክፈቻ መልእክት ባለፋት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተደረገ ርብርብ ስለተገኙ ውጤቶች እና ስለታዩ ክፍተቶች በመግለፅ በኢ.ፌ.ዴ.ሬ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈፃፀሙ ቀርቦ የተገመገመ እና የተሻለ ውጤት የተገኘበት መሆኑን በመግለፅ በውጤቱ ልንበረታታ ይገባል ብለዋል።

135678910Last